ራኢና ተልእኮ ራኢ የፖሊሲ ሐሳቦች እና አቅጣጫዎች በማመንጨት በ2017 ዓ/ም በአፍሪካ ተወዳዳሪ የፖሊሲ ጥናት ማእከል ሁኖ ማየት፡፡ተልእኮጥናትና ምርምር በማካሄድ የፖሊሲ፣ አቅጣጫ፣ ትልሞችና ሐሳቦች በማመንጨት በትግራይና አከባቢው ዘርፈብዙ እድገት ለማረጋገጥ አስተዋፅኦ ማድረግ፡፡